ጥያቄዎቻችሁ

9 comments:

  1. የእግዚአብሔር ሰላምታዬ ይድረስ መምህር
    ለምን መንፈሳዊ ስዕሎች እንጠቀማለን በመጽሃፍ ቅዱስ ማስረጃነት?

    ReplyDelete
    Replies
    1. ስዕል፦
      ለሙሴ በታቦተ ህጉ ላይ በጽላት ኪዳኑ ላይ ስዕል ኪሩብን እንዲስል ታዞ ነበር ዘጸ (25÷18) ፣ (ዘጸ 37÷7) ፣(ነገ ቀዳ 6÷33) እግዚአብሔር እንዲሁ ለነብዩ ሕዝቅኤል የእየሩሳሌም ከተማ ስዕል ሳልበት ብሎታል።ሕዝ 4÷1-3።
      ሰለሞንም የመጀመሪያው ቤተ መቅደስ በሠራ ጊዜ ስዕለ ኪሩብን ስሏል። አመጣጡ ይሄን ያህል ግልጽ ከሆነ አስተዋጽኦ በቤተክርስቲያን እንመልከት፦
      1፦ ወንጌላዊ መልዕክት አለው፦ ይኸውም የጌታን የስቅለት ሥዕል ስናይ እንዴት ስለእኛ እንደተሰቀለ ስለሚያሳየን ወንጌሉ ላይ ያለውን መልዕክት በሥዕል ገልጦ ያሳየናል።
      2፦ በሥዕሉ አማካኝነት ለሥዕሉ ባለቤት ያለንን ክብርና ፍቅር እንገልጽበታለን።
      3፦ ቅዱሳት መጽሐፉትን ማንበብ ለማይችሉና ቅዱሳት መጽሐፉት እጥረት በነበረበት በካታኮምብ (ግበበ ምድር) ውስጥ በማስተማሪያነት አገልግሏል። አሁንም ማንበብ ለማይችሉ ሁሉ ሥዕሉን በማየት መልዕክቱን በልባቸው ያኖሩታል።
      4ተኛ። ትምህርታዊ ስራ
      5ተኛ። የቤተክርስቲያን የማስተማር ስራን ያሳየናል
      6ተኛ። በቀለማቸው ውስጥ የሚታየው የወንጌል መንፈሳዊ ሚስጢር፥ በስዕሉ ውስጥ የሚታዩት የተለያዩ ቀለማት የራሳቸው ምስጢር መልዕክት አላቸው። ለምሳሌ ባንዲራችን በአረንጓዴ በቀይ በቢጫ ቢሳል
      ♦አረንጓዴው ለአዳም አምላክ የሰጠውን ተስፋ ያሳያል
      ♦ቀዩ የመንፈስ ቅዱስ በእሳት አምሳል ያሳያል
      ♦ቢጫ አምላክ ሰው ሆነ ሰው አምላክ ሆነ የሚለውን ሥጋው (ሥጋ የለበሰውን) ክርስቶስን ያሳየናል
      ወይ በጥቁር ፣በቀይ፣ በነጭ ቀለም ተስሎ ብናየው የራሱ ትርጉም አለው።
      ♦ጥቁሩ አብ አስቀድሞ በሰው ልጆች ኃይጣት አዝኖ እንደነበር
      ♦ቀይ ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ እንዳዳነን ያሳየናል።
      ♦ነጭ ጸጋ መንፈስ ቅዱስን በእርግብ አምሳል መውረዱን ያሳየናል።
      7ተኛ ምዕመናን (አማኞች) የሚጠባበቁትን አዲስ ተስፋ ማሳያ ነው።
      ባጠቃላይ በብሉይ ኪዳንም በአዲስ ኪዳንም የቅዱሳት ሥዕላት መሠረት የእግዚአብሔር ቃል ነው።



      Delete
  2. please see the answer on the blog
    ሥዕል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን

    ReplyDelete
  3. This comment has been removed by the author.

    ReplyDelete
  4. እግዚአብሔር የሚለውን የግእዝ ስም ትክክለኛ ትርጉም ብታብራሩልኝ ከልቤ አመሠግናለሁ፡፡

    ReplyDelete
  5. የ ፍትሃተ ፀሎት ከመንፅሐፍ ቅዱስ ጋ ምያያዝ ነገር አለዉ?
    ሰዉ ከሞተ በሆአል ይቅርታ ምደርግለት ከሆነ ንስሐ መግባት ለምን ያስፈልጋ?

    ReplyDelete
  6. የእመቤታችን የድንግል ማርያም የአስራት ሀገር slez biayabraru?

    ReplyDelete
  7. እባክዎት ይህን ድረገፅ ይጎብኙ፦
    Www.eotcapologetics.blogspot.com

    ReplyDelete