የሚከተሉት አዛምድ
1
እግዚአብሔርንም ለመሰደብ ስሙንና ማደሪያውንም ይ) ራዕ 13-6
በሰማይ የሚያድርትን ሊሳደብ አፉን ከፈተ፡፡
በሰማይ የሚያድርትን ሊሳደብ አፉን ከፈተ፡፡
2 እንዲሁም እነዚህ
ሰዎች ደግሞ እያለመ ሥጋቸውን ያረክሳሉ የ) ዕብ 13-9
3 ራሳቸው የጥፋት ባሪያዎች ሆነው አር ነት ትወጣለችሁ
እያሉ ተስፋ ይሰጡዋቸዋል፡፡ ድ) ማቴ 18-6
4 ነገር ግን ወንድሞች ሆይ ከእናንተ የተማራችሁትን ትምህርት ና) ሮሜ 16-17
የሚቃወሙትን መለያየትና ማሰናከያን የሚያደረጉትን
ሰዎች
እንደትመለከቱ እለምናችሁለሁኝ ከእነርሱ ፈቀቅ በሉ::
5 በኋለኞች ዘመናት አንዳንዶች የሚያስቱ መናፍስትን ዮ) ማቴ 24--4
በውሸተኞች ግብዝነት የተሰጠውን የአጋንንት
ትምህርት
እያዳመጡ ኃይማኖትን ይክዳሉ::
6 ማንም እንዲያስታችሁ ተጠንቀቁ ነ) ይሁ 1-8
7 እሰከመጨረሻው የሚጸና ግን እርሱ ይድናል::
8 ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ እ) 1ኛ ጢም 4-1
የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር
መስጠም ይሻላው ነበር :: ት)2ና ጴጥ
2-1?
9 አባትህን ጠይቅ ያስታውቅህማል ሽማግሌዎችን ጠይቅ
ይነግሩህማል:: አ) ዘዳ 32-7
10 ልዩ ልዩ በሆነ እንግዳ ትምህርት አትወሰዱ
ልባችሁ በጸጋ
እንጂ በመብል አይጽና::
No comments:
Post a Comment